ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሰነፍ ሰው ልቡና እንደ ሰረገላ መንኰራኵር ነው፤ የፈሪ ሰው ምክርም እንደምትሽከረከር እንዝርት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አዳዲስ ምልክቶችን ላክ፤ ታምራቶችንም ሥራ፤ ለእጅህና ለቀኝ ክንድህ ክብርን ስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |