ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የምትናገረውን ነገርህን አዘጋጅተህ አድምጥ፤ የምታደርገውንም ምክር አጽንተህ ተናገር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ! ካንተ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እኛ እንዳወቅን፥ እነርሱም ያውቁህ ዘንድ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |