ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ከከተማ ወደ ከተማ የሚዞር ሌባን የሚዋሰው ማን ነው? ልጆች የሌሉት፥ ንብረትም የሌለውና በመሸበት የሚያድር ሰውም እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |