ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ብልህ ሰው አምኖ በእግዚአብሔር ሕግ ይገዛል፤ እግዚአብሔርም የታመነ ወዳጁ ይሆናል፤ ደስም ያሰኘዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእነርሱ ፊት ለእኛ ቅድስነትህን እንዳሳየኸን ሁሉ፥ አሁን ደግሞ በእኛ ፊት ታላቅነትህን ለእነርሱ አሳያቸው። ምዕራፉን ተመልከት |