ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ክፉ ልቡና ኀዘንን ያመጣል፤ ብዙ መከራ የተቀበለ ሰውም ትዕግሥትን ይለምደዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ንብረት ያለ አጥር የዘራፊ ሲሳይ ነው፤ ሚስት የሌለውም ወንድ እንዲሁ ዓላማ ቢስና ብስጩ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |