ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የእህልን ጣዕም ሁሉ ጕሮሮ ይለየዋል፥ እንደዚሁም ሁሉ የጠቢብ ሰው ልብ የሐሰት ነገርን ይለያል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሚስት የሚያገባ ሰው ወደ መልካም ዕድል መንገዱን አቅንቷል፤ እርሱን የምትመስል ረዳትና ደጋፊ ምሰሶም አፍርቷል። ምዕራፉን ተመልከት |