ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብልህ ሰው መጽሐፍ መስማትን ይወድዳል፤ የሚጠራጠርና በመጽሐፉ የማያምን ሰው ግን በጥቅል ነፋስ መካከል እንደምትንጓለል መርከብ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በአገሮች ላይ ሁሉ እጅህን አንሣ፤ ኃያልነትህንም አሳያቸው። ምዕራፉን ተመልከት |