ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኔ ግን ከሁሉ በኋላ ተነሥቼ ይኽን ነገር አሰብሁት፥ ከጥንቱም ጀምሬ መረመርሁት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጌታ ሆይ! የአሮንን ምርቃት እንደተቀበልህ፥ የአገልጋዮችህንም ጸሎት እንዲሁ ተቀበል። ምዕራፉን ተመልከት |