ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 36:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህ ሁሉ ጋር የልዑልን ፍጥረቶች ተመልከት፤ አንዱ የሌላው ተቃራኒ ሆኖ ሁለት ሁለት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አንተን ለሚጠብቁህ ሁሉ ሽልማታቸውን ስጥ፤ ነቢዮችህም ትክክለኞች እንደ ነበሩ አረጋግጥ። ምዕራፉን ተመልከት |