ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አንድ ጊዜ ተናግረህ፥ ወዲያውኑ ነገርህን ጨርስ፤ እያወቅህም በአንደበትህ ዝም በል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ስጦታዎችህን ስታቀርብ ከፈገግታ ጋር ይሁን፤ እሥራትህን በደስታ አቅርብ። ምዕራፉን ተመልከት |