ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በወርቅ ዝርግፍ ላይ ዕንቍ እንደሚያምር፤ ዘፈንና መሰንቆ በመጠጥ ቤት እንዲሁ ያማረ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የጻድቃን መሥዋዕት ተቀባይነት አለው፥ መታሰቢያውም አይዘነጋም። ምዕራፉን ተመልከት |