ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በወርቅ ጌጥ ክቡር ዕንቍ ደስ እንደሚያሰኝ፥ ዘፈንም ወይን በሚጠጡ ሰዎች ዘንድ እንዲሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የእውነተኞች መባ መሠውያውን ግርማ ያጐናጽፈዋል፤ መዓዛውም ከልዑል እግዚአብሔር ፊት ይቀርባል። ምዕራፉን ተመልከት |