ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሽማግሌ ሆይ፥ ተናገር፤ ይገባሃልም፥ ለበጎ ነገርም ቸል አትበል፤ የጥበብህንም ነገር ተናገር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከክፋት መራቅ እግዚአብሔርን ያስደስታል፤ ከበደል መታቀብ የማስተሥረያ መሥዋዕት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |