ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሥራህን ጨርሰህ ዕረፍ፤ መልእክትህን ጨርሰህ የክብር ዘውድን ታገኝ ዘንድ ከእነርሱ ጋራ ደስ ይበልህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የውለታ መላሽነት ማረጋገጫ የዱቄት መባ ነው፤ መመጽወት የምስጋና መሥዋዕት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |