ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብልህ ሰው ያለ ምክር የሚሠራው ሥራ የለም፤ የሚሠራውም ሥራ የበጀ ይሆንለታል፤ ፍርሀትን የማያስብ ትዕቢተኛ ጠላት ግን ያለ ምክር ይሠራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ልዑል እግዚአብሔር ወደ እርሱ እስካላየ ድረስ፤ ጻድቃንም ፍትሕን ካላገኙ በቀር ጸሎቱን አያቋርጥም። ምዕራፉን ተመልከት |