ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኀጢአተኛ ሰው ግን የሚመክሩትን አይሰማም፤ ሁሉም እንደ እርሱ ይመስለዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የትሑት ሰው ጸሎት ደመናትን ያቋርጣል። ከፈጣሪም ዘንድ እስኪደርስ አይጽናናም። ምዕራፉን ተመልከት |