ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሕጉንም የሚፈልገው ከእርሱ ይጠግባል፤ በእርሱ የሚጠራጠር ግን ይወድቃል፤ ይበድላልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ለመከራው ምክንያት የሆነውን ሰው ስትከስ፥ የመበለትዋ እንባ በጉንጮችዋ አይወርድምን? ምዕራፉን ተመልከት |