ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ወደ ቤትህ ገብተህ ሁሉን በጊዜው መጥነህ አድርግ፤ በዚያም ደስ ይበልህ ተጫወትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስጦታዎችን በመማለጃነት አታቅርብ፥ እርሱ አይቀበልህምና። በቅንነት ባልቀረቡ መሥዋዕቶች ላይ እምነት አትጣል፤ ምዕራፉን ተመልከት |