ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 35:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አለቃም አድርገው ቢሾሙህ ራስህን አታኵራ፤ ከእነርሱ እንደ አንዱ ሁን፤ ኀዘናቸውንም እዘን፤ ተቀምጠህም ፍረድላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሕጉን የሚፈጽም ብዙ መባ እንዳቀረበ ይቆጠርለታል። ትእዛዛቱን የሚያከብር የኀብረት መሥዋዕቶችን ያቀርባል። ምዕራፉን ተመልከት |