ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከኀጢአት ንጹሕ የሆነ፥ ልቡናውንም ከገንዘብ በኋላ ያላስከተለ ባለጸጋ ብፁዕ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሕጉን መፈጸም ግን ይህን የመሰለ ሐሰት አይሻም፤ ጥበብም ስለ ትክክለኛነቷ ፍጹም ናት። ምዕራፉን ተመልከት |