ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ገንዘብ ለሚፈልጓት የእንቅፋት ዕንጨት ናት፤ ሰነፍ ሰው ሁሉ በእርስዋ ይሰነካከላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነርሱን ያመኑ ብዙዎች ጠፍተዋል፤ ተስፋቸውንም በእነርሱ ላይ ያደረጉ ሰዎች ኀዘን ላይ ወድቀዋል። ምዕራፉን ተመልከት |