ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ወይን ጠጥቶ ሳለ ባልንጀራህን አትቈጣው፤ ልቡ ደስ ብሎት ሳለም አታሳዝነው፤ የምትነቅፈውንም አትንገረው፤ እርሱ ሰክሮ ሳለ ጉዳይህን አትለምነው፤ አትዘብዝበውም። ምዕራፉን ተመልከት |