ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሰነፍ ሰው ወይን በጠጣ ጊዜ ክርክርን ያበዛል፥ ይስታል፥ ይበድላልም፤ የመጠጥ ብዛት ኀይልን አያስገኝም፤ ቍስልንም አያሳጣም። ምዕራፉን ተመልከት |