ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰው ሕይወቱ ወይን መጠጣት ነው፤ መጥኖ ለሚጠጣውም ሰው ደስታ ነው፤ እርሱ ለሰው ደስታ ሊሆን ተፈጥሯልና ወይን ለማይጠጣ ሰው ሕይወቱ ምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ለኃጢአት ስርየት የሚጾም ሰው፥ ዳግም የሚበድል ከሆነም እንዲሁ ነው። የዚያን ሰው ጸሎት ማን ይሰማዋል? ራስን ማዋረድ ምን ይጠቅማል? ምዕራፉን ተመልከት |