ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጽኑ ብረትን በወናፍ ይፈትኑታል፤ እንዲሁም ሁሉ የትዕቢተኞችን ልቡና ወይን ይፈትነዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አንዱ ሬሳ ነክቶ እጁን ቢታጠብ፥ ዳግመኛም ቢነካው የመታጠቡ ትርጒም ከምኑ ላይ ነው? ምዕራፉን ተመልከት |