ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለጋስን ሰው በሥራው ማማር ይመርቁታል፤ የደግነቱ ምስክርነትም የታመነ ነው፤ ንፉግ ሰውንም በክፉ ሥራው ይረግሙታል። የክፋቱ ምስክርነትም የተረዳ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አንዱ ቢያፈርስ፥ ሌላው ቢገነባ፥ ከድካም በቀር ምን ያተርፋሉ? ምዕራፉን ተመልከት |