ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ትበላ ዘንድ ግድ ቢሉህ ቀድመሃቸው ተነሥ፤ ከመብላትም ዕረፍ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ቁራሽ እንጀራ የችግረኞች ሕይወት ነው፤ ከአፋቸው ላይ እርሷኑ መንጠቅ ነፍስ ማጥፋት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |