ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 መጥኖ የሚመገብ ሰው እንቅልፉ ጤና ነው፤ ከእንቅልፉም በጧት በነቃ ጊዜ ሆዱን አይከብደውም፤ ለማይጠግብ ለስሱ ሰው በሽታው ቍንጣን፥ ጓታና ብስና ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከድሆች ሀብት ተነጥቆ የሚቀርብ መሥዋዕት፥ ልጁን በአባቱ ፊት እንደ መሠዋት የከፋ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |