ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በመኝታህ ሆድህን እንዳይከብድህ፥ ጥቂት እንደሚበቃው እንደ ዐዋቂ ሰው መጥነህ ብላ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ልዑል እግዚአብሔር ከበደለኞች በሚቀርቡ ስጦታዎች ደስ አይሰኝም፤ የመሥዋዕቶች ብዛት ኃጢአትን ይቅር አያሰኝም። ምዕራፉን ተመልከት |