ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደ ብልህ ሰው ሁሉ አስቀድመህ ተው፤ አትሳሳ፤ እንደማይጠግብ ሰውም አትሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እርሱ መንፈስን ያድሳል፤ ዐይኖችን ያበራል፤ ጤና፥ ሕይወትንና በረከትን ይሰጣል። ምዕራፉን ተመልከት |