ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያቀረቡልህን እንደ ብልህ ሰው ሁነህ ብላ፤ ባልንጀራህን እንዳታስጸይፍ ስታላምጥ ምላስህን አታጩህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሱን የሚወድትን ሁሉ የአምላክ ዐይኖች ይከታተላሉ። የማይደፈረው ጠባቂያቸው፥ ጠንካራውም ደጋፊያቸው እርሱ ነው። የበረሃው ነፋስ ከለላ፥ የቀን ሐሩር ጥላ፥ ከመከራ ጠባቂ፥ ከውድቀታቸውም አዳኛቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |