ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በታላቅ ማዕድም ብትቀመጥ ለመብላት ጉሮሮህን አትክፈት፤ ምግቡም ምን ያህል ነው ብለህ አታጋን፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብዙ ጊዜ የሞት ጥላ አንዣቦብኛል፤ ይሁን እንጂ ተርፌያለሁ። ምክንያቱም እንዲህ ነው፥ ምዕራፉን ተመልከት |