ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በእርሱ የተፈተነ፥ ያልሳተም እርሱም መመኪያ የሆነው ማን ነው? ኀጢአት መሥራት ሲቻለው ኀጢአት የማይሠራ ማን ነው? እንጃ። ክፉ መሥራት ሲቻለውስ ክፉ የማያደርግ ሰው ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ያልተፈተነ ሰው ዕውቀቱ ጥቂት ነው፤ ተጓዥ ሰው ግን ሁሉንም ያውቃል። ምዕራፉን ተመልከት |