ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 34:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በጎ ልቡናንና የሚጣፍጥ እህልን አይንቁትም፤ ለባለጸግነት መትጋት ፈጽሞ ሰውነትን ያከሳል፥ ገንዘብንም ማሰብ እንቅልፍን ያሳጣል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከንቱና የማይጨበጥ ተስፋ የሞኞች ነው፤ ሕልሞችም ለእንርሱ ክንፍ ይሰጧቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |