ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 33:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነርሱ እያዩ በእኛ ዘንድ እንደ ተመሰገንህ፥ እንደዚሁ እኛ እያየን በእነርሱ ዘንድ ተመስገን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የምትናገረውን አዘጋጅ፤ አድማጭ ታገኛለህ፤ መልስም ከመስጠትህ በፊት መረጃዎችህን አጠናቅር። ምዕራፉን ተመልከት |