ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 33:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የያዕቆብን ልጆች ሁሉ ሰብስባቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሸክላ ሠሪው ጭቃውን በፈለገው መልክ እንደሚቀርጸው ሁሉ፥ በፈጣሪያቸው እጅ ያሉት ሰዎችም እንዲሁ በፍርዱ መሠረት የሚገባቸውን ያገኛሉ። ምዕራፉን ተመልከት |