ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 33:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ያለ እኛ ሌላ ሰው የለም የሚሉ የጠላቶችን አለቆች ራስ ስበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንዳንዶቹን ባርኳቸዋል፥ ቀድሷቸዋል፤ ወደ እርሱም አቅርቧቸዋል። ሌሎቹን ደግሞ ረግሟቸዋል፥ አዋርዷቸዋል፤ ከሥልናቸው ነቅሎ ጥሏቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |