ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የጻድቅ ሰው መሥዋዕት ቅዱስ ነው፤ ስም አጠራሩም ሁሉ አይዘነጋበትም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ታላላቅ ሰዎን እንደ እኩዮችህ አትመልከት፤ ሌሎች ሲናገሩ የማይረባ አስተያየት አትስጥ። ምዕራፉን ተመልከት |