ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የጻድቅ ሰው መሥዋዕት ምሠዊያውን ያለመልመዋል፤ መዓዛውም ወደ ልዑል ፊት ይደርሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ፍሬ-ሐሳቡን ብቻ ለመግለጽ ሞክር፥ በጥቂት ቃላት ብዙ መልእክት አስተላልፍ፤ ብዙ የምታውቅ፥ ንግግር ግን የማትወድ እንደሆንክ ሁነህ ቅረብ፤ ምዕራፉን ተመልከት |