ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወደ እግዚአብሔር ፊት ባዶህን አትግባ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከምርጥ የወይን ጠጅ ጋር የሚኮሞክሙት ሙዚቃ፥ ወርቃማ መደብ እንዳለው የከበረ ደንጊያ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |