ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ምጽዋትን የሚመጸውት ሰውም የምስጋና መሥዋዕትን ሠዋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንዱ ሲያዜም ጣልቃ አትግባ፤ ተገቢ ባልሆነ ሰዓት ጥበብህን ለማሳየት አትሞክር። ምዕራፉን ተመልከት |