ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ትእዛዙን የሚሰማ ሰውም ለድኅነቱ መሥዋዕትን ይሠዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኃላፊነትህን ከተወጣህ ወደ ቦታህ ተመለስ፤ የእነርሱ ደስታ ላንተም የደስታ ምንጭ ነው፤ ስለ መልካም ተግባርህም አክሊልን ትቀዳጃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |