ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የሙት ልጅ ልመናን ቸል አይልም፤ ባልቴት ሴትንም የሚያስለቅሳት ሰው ቢኖር፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ኃጢአተኛ ተግሣጽን አይቀበልም፤ ለፈጸመውም በደል ምክንያት አያጣም። ምዕራፉን ተመልከት |