ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ድሃውን ስለ ችግሩ አይለየውም፤ የተበደለ ሰውንም ጩኸት ይሰማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እግዚአብሔርን የሚፈሩ የእርሱን ቸርነት ያገኛሉ፤ መልካም ሥራቸውም እንደ ብርሃን ያበራል። ምዕራፉን ተመልከት |