ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አይቀበልልህምና መማለጃን አታግባለት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሁሉ እርምቱን ይቀበላል፤ እርሱን የሚሹ ሁሉ ጸጋውን ያገኛሉ። ምዕራፉን ተመልከት |