ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሰጠህን ሁሉ ፊትህን ደስ እያለው ስጠው፤ ደስ እያለህም የአዝመራህን ዐሥራት አግባ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ቀደም ብለህ ውጣ፤ የመጨረሻው ሰው አትሁን፥ ወዲያ ወዲህ ሳትል ወደ ቤትህም ሩጥ። ምዕራፉን ተመልከት |