ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 32:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሕጉን የሚጠብቅ ሰው መባ ያገባል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የክብር እንግዳ አድርገውሃልን? ብዙም አትኩራራ፥ ባሕርይህ ከሌሎች ተጋባዦች አይለይ፥ የሚፈልጉትን ሁሉ እንዳገኙ አረጋግጠህ ተቀመጥ። ምዕራፉን ተመልከት |