ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ያለ ሐሰትስ ከታየ በእውነት ይደርሳል፤ የእውነት ቃልም የተረዳ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወቀሳ የማይገኝበት፥ ለወርቅ ያላደረ ሀብታም የታደለ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |