ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እንዲሁ ስለ ኀጢአቱ የሚጾም ሰው ዳግመኛ ይበድል ዘንድ ከሄደ፥ ከዚህ በኋላ ጸሎቱን ማን ይሰማዋል? ሰውነቱንስ ማሳዘኑ ምን ይጠቅመዋል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በወይን ጠጅ ግብዣ ላይ ጓደኛህን አትተንኩሰው፤ ደስ ባለው ሰዓት አትሳቅበት፤ በዚያን ሰዓት አትገሥጸው፤ ዕዳውንም ክፈል ብለህ አታበሳጨው። ምዕራፉን ተመልከት |