ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 31:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አንዱ ሲሠራ አንዱ ቢያፈርስ፥ የሁለቱስ ድካማቸው ምን ይጠቅማል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በተገቢው ወቅትና በአስፈላጊው መጠን ከተጠጣ፥ የወይን ጠጅ የልብ ተድላና የነፍስ ደስታ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |